በ92 አመቱ በጀርመን ህይወቱ ያለፈው ማሪዮ ዛጋሎ የአለም ዋንጫን በተጫዋችነት እና አሰልጣኝነት ካነሱ ሶስት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር። በ1931 የተወለደው ዛጋሎ 13 ቁጥር የትውልድ አመቱን ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123 ...
የዓለማችን ሁለተኛዋ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው ቻይና የምድራችን ግዙፍ የሀይል ማመንጫ ጣቢያን መገንባት ጀምራለች። ፕሮጀክቱ በምስራቅ ቻይና በምትገኘው ቲቤት ግዛት ላይ ይገነባል የተባለ ሲሆን ...
የስፔን አርኪዮሎጂስቶች 2600 ዓመታት በውሀ ውስጥ ያስቆጠረውን መርከብ ከደቡባዊ ምስራቅ የባህር ጠረፍ አቅራቢያ በተሳካ ሁኔታ ማውጣት ችለዋል። በቅርስነት የተመዘገበው ይህ የመርከብ ስባሪ ...
ስሎቫኪያ ዩክሬንን ለመደገፍ ጥርጣሬ ካደረባቸው እና ከሩሲያ ጋር የሚደረግን ድርድር ከሚደግፉ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መካከል አንዷ ነች የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ጦርነቱ እንዲቆም ስሎቫኪያ ያቀረበችውን የንግግር ሀሳብ እንደሚቀበሉት ገልጸዋል። ...
ሩሲያ ጦሯን ወደ ዩክሬን ግዛቶች መላኳን ተከትሎ ምዕራባዊያን ሀገራት በሞስኮ ላይ ከ12 ሺህ በላይ ማዕቀቦችን ጥለዋል። ይህን ለማምለጥም እንደ ቢትኮይን ያሉ የምናባዊ መገበያያ መንገዶችን እየተጠቀመች እንደሆነ የሩሲያ ፋይናንስ ሚንስትር ተናግረዋል ። ...
ኦስፔሪ የተሰኘው የአቪየሽን ደህንነት ተቋም "የቪዲዮ እና የአውሮፕላኑ ቁርጥራጭ ማስረጃዎች ምርመራ፣ በደቡብ ምዕራባዊ ሩሲያ የነበረው የአየር ደህንነት የአዘርባጃኑ አውሮፕላን በሩሲያ የአየር ...
የጸጥታ ኃይሎቹ በዋና ከተማዋ ደማስቆ አቅራቢያ በሚገኘው በታዋቂው የሳይድናያ እስር ቤት ውስጥ ከነበረው ሚና ጋር በተያያዘ የቀድሞ የፖሊስ መኮንንን ለመያዝ ሲሞክሩ አድፍጦ በነበረ ሀይል ጥቃት ...
ከአንድ ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬት፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራንን በአባልነት መቀበሉ ይታወሳል። ከጥቂት ቀናት በኋላ በሚጀመረው በፈረንጆቹ 2025 ጀምሮም አባል ...
የሩሲያ ፌደራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ (ኤፍኤስቢ) የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ የሩሲያ ባለስልጣናትን እና ቤተሰቦቻቸውን በሞስኮ ለመግደል ያደረገውን ሙከራ ማክሸፉን በዛሬው እለት ገልጿል። ...
ዶክተር ቴድሮስ በኤክስ ገጻቸው ወደ የመን ያመሩት "የታሰሩ የተመድ ሰራተኞችን ለማስለቀቅ ድርድር ለማድረግና የሀገሪቱን የጤና ስርአት ለመመልከት" መሆኑን ገልጸው ጥቃቱ ከእርሳቸው በሜትሮች ርቀት ጉዳት ማድረሱን ጠቁመዋል። ...
ይህ በዚህ እንዳለ ደግሞ 1 ሺህ 500 እስረኞች ከማረሚያ ቤት አምልጠዋል የተባለ ሲሆን ፖሊስ ከ33 እስረኞችን ሲገድል 15 አቁስሏል ተብሏል፡፡ እስረኞቹ ያመለጡት ተቃዋሚዎች በእስር ቤቱ አቅራቢያ ...