ሩሲያ በገና እለት በዩክሬን የኢነርጂ መሰረተ ልማቶች ላይ በበርካታ ክሩዝ እና ባለስቲክ ሚሳኤሎችና ድሮኖች የፈጸመችው ጥቃት "ኢሰብአዊ" ነው አሉ የዩክሬኑ ...
ፕሬዝደንቱ አክለው እንደገለጹት የአደጋው መንሰኤ እንደማይታወቅ እና ሙሉ ምርመራ መደረግ እንዳለበት ተናግረዋል በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ የተከሰከሰው አውሮፕላን ይዟቸው ሲበር ከነበሩት ...
አንድሪው ማለኪንሰን የተባለው እንግሊዛዊ ከ17 ዓመት በፊት በማንችስተር ከተማ ፖሊስ ሆኖ ህዝብን ያገለግል ነበር፡፡ ይሁንና ህግ በማስከበር ላይ እያለ አንድ ሴትን አስገድዶ ደፍሯል የሚል ክስ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ123.5986 ብር እየገዛ በ126.0706 ብር እየሸጠ መሆኑን አስታውቋል። ዳሽን ባንክ ከአንድ ወር በፊት በፊት ያወጣውን ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባለፈው አመት ጥቅምት ወር ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው ማለታቸውን ተከትሎ የሶማሊያ ፕሬዝደንት መሀሙድ ወደ አስመራ ተደጋጋሚ ጉብኝት ...
ኢራን በሶሪያ ውስጥ ቀውስ እና ትርምስ ከመፍጠር እንድትቆጠብ የሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ ሀሰን አስጠነቀቁ፡፡ አዲስ እየተቋቋመ በሚገኘው የሽግግር መንግስት ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ...
ይህን ተከትሎ ሀገሪቱ ላለፉት 10 ወራት የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ያልተከፈላቸው ሲሆን አሁን ደግሞ የህግ አውጪ ምክር ቤት አባላትን ያለደመወዝ የአራት ወር እረፍት ሰጥታለች፡፡ አስቸኳይ ጉዳይ ...
ሰሜን ኮሪያ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ሶማሊያ እና አልጀሪያ በዓሉ ከማይከበርባቸው ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የእየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት የሚከበረው የገና ...
ስልጣን ለተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለማስረከብ ጥቂት ቀናት የቀራቸው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይህ ከአንገቱ በላይ ነጭ ቀለም ያለውን ንስር በይፋ የአሜሪካ ብሔራዊ ምልክት እንዲሆን አጽድቀዋል ...
የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የንጉሳዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ ያልሆኑ ወንጀለኞችን ጭምር በሞት እየቀጣ ነው ሲሉ ታቀውሞ አቅርበዋል ሳኡዲ አረቢያ በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው የፈረንጆቹ 2024 አመት ...
ለየት ያለ ባህላዊ የገና ባዓ አከባበር ካላቸው ሀገራት መካከል ፖላንድ አንዷ ናት። ሀገሪቱ በአሉን ከቁሳዊ እና ከስጦታ መለዋወጥ ትኩረት ለማውጣት በተለያዩ ጊዜ ጥረቶችን አድርጋለች፡፡ በዚህም ...
67 መንገደኞችን እና አምስት የበረራ ሰራተኞችን ኣሳፍሮ ከአዘርባጃን ወደ ሩሲያ ሲበር የነበረው ኢምብራኤር አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱን ሮይተርስ የካዛኪስታን ...